በ 65 ሺ የምርጫ ጣቢያዎች ከ 59 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ አሸናፊውን ለይቷል፡፡ በዚህም የቀድሞው መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ...
ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ያስታወቁት። በዚህም ዘለንስኪ የእኔ ስልጣን ...
እስራኤል በደቡብ ሶሪያ የሀያት ታህሪር አልሻም (ኤችቲኤስ) ወይም ለሀገሪቱ መሪዎች ቅርበት ያላቸውን ኃይሎች እንቅሰቃሴ እንደማትታገስና ቦታው ከጦር ነጻ ቀጣና (ዲሚሊታራይዝድ) እንዲሆን ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድን የያዘው አውሮፕላን የጣሊያን አየር ክልል ውስጥ ሲገባም የሀገሪቱ የጦር ጄቶች አየር ላይ አቀባበል አድርገው እንዳጀቧው የኢምሬትስ የዜና ኤጀንሲ (ዋም) ዘግቧል። ...
የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በአስር ሺቸ የሚቆጠሩ ሊባሳውያን በተገኙበት ተፈጽሟል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሊባሳውያንም በቤሩት ...
እንደ ተቋሙ ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን ከሰባት ወንዶች አንዱ በህይወት ዘመኑ የቤት ውስጥ ጥቃት በፍቅረኛው አልያም በሚስቱ ቢያስ አንድ ጊዜ ይፈጸምበታል፡፡ የጥቃት መጠኑ በብሪታንያ እና አሜሪካ ...
ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች “አስትሮይድ 2024 YR4” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን እና ...
እውቀት ከሀገር መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ጋር የሚያያዝ በመሆኑ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የተሻለ የማሰብ አቅም ያላቸው ዜጎች ይኖሯቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የዓለም ስነ ህዝብ ...
የሩዋንዳ አካባቢ ውህደት ሚንስትር ጄምስ ካባሬቤ እና የኤም23 አማጺ ቡድን ቃል አቀባይ ላውረንስ ካንዩካ ማዕቀብ የተጣለባቸው ሰዎች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም መቀመጫቸው ለንደን እና ፓሪስ የሆኑ ሁለት ኩባንያዎችም ...
አቃቤ ህጎች በስፔን ምድር በሴቶች እግርኳስና በመላው የስፔን ማህበረሰብ ውስጥ ስላለው ጾታዊ ጥቃት ጉዳይ ከባድ ክርክር ያስነሳው የ47ቱ ሩቢያልስ በእስር እንዳቀጣ ፈልገው ነበር። ሄርሞሶን በ2023 የአለም ዋንጫ ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ 10ኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸውን ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果