በኬንያ ልጅ መውለድ የማይፈልጉ ሴቶች በራሳቸው ፈቃድ ማህጸናቸውን የሚያስቋጥሩ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ይህ የማህጸን ማስቋጠር የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሲሆን ከዚህ በፊት ልጅ የወለዱ እና ተጨማሪ ልጆችን መውለድ በማይፈልጉ ሴቶች የሚዘወተር ነበር፡፡ ...